Home
ONLY ON
WeLearn.et
Know the Source of the ESSLCE Exams
ለመከለስ ተዘጋጅተናል አይደል? አትድከሙ እኛ ጋር ሁሉም አለ፣ እያንዳንዱ ሰከንድ ዋጋ አለው ፡ በራስ መተማመን ወደ ፈተና እንግባ፣ በቀላሉ! Reserve Your Spot Before It’s too Late!
ጥያቄዎች ከየትኛው ክፍልና ገፅ እንደመጡ
በተለያዩ ክፍሎች ያሉትን ተመሳሳይ ሃሳቦች፣ አንድ ላየ፣ ሳትድክሙ
መልስ ብቻ አንሰጥም፣ ቀላልና ምርጥ ማብራሪያ
Get Exam-Ready with WeLearn.et
Master national and model exams with smart hints, answer explanations,
and textbook-guided learning—all in one platform!
and textbook-guided learning—all in one platform!
Our Members Say
ለልጄ የፈተና ዝግጅት ትክክለኛ አጋዥ welearn.et ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ጥያቄ ከመስራት አልፎ መልሶች ለምን እና እንዴት ትክክል እንደሆኑ እና እንዳልሆኑ ለመረዳት ቀላል በሆኑ ማብራሪያዎች እና ማጣቀሻዎች የታጀበ ክለሳ እና ጥናት ስለሚያደርግ የጥናት ፍላጎቱ ጨምሯል።
ማክዳወላጅ
WeLearn.et helped me revise better with past exams and clear solutions. I felt more prepared—and way less stressed before the real exam!
Mekdes ASTUDENT
welearn.et በጣም ድካምን እና ጭንቀትን የሚያቀል ድረ ገፅ ነው። ፈተናው ከ9 እስከ 12 ከሆነ በኋላ ጥያቄዎች ከየትኛው ክፍል እንደመጡ እና የት ጋር ትኩረት ማድረግ እንዳለብኝ በጣም ተቸግሬ ነበር፣ አሁን ግን በጣም በቀላሉ ይሄንን ማወቅ ችያለሁ።
ሮዳስተማሪ
Whenever I got stuck, the hint didn’t just tell me the answer—it showed me exactly where in the textbook I could learn more. It’s like having a personal tutor!
Robel TSTUDENT
የቀድሞ ፈተናዎችን እና model ፈተናዎችን በቀላሉ በአንድ ቦታ፣ ከድንቅ የመልስ ማብራሪያዎች ጋር በwelearn.et ማግኘት ችያለሁ። የወረቀት ብዛት ማገላበጥ ቀረ ሁሉንም በአንድ ቦታ።
ተስፋዬተማሪ
The answer explanations are short and super clear. Even when I got it wrong, I understood why—and that helped me improve fast.
Hanna MSTUDENT
I love the key points after each question. They highlight exactly what I need to remember and even tell me where to read more in my textbook.
Nathan DSTUDENT
ESSLCE Exam Bundles
Br 699.00Br 399.00

Welearn
✨📚 All Subjects
✨📚 Natural Science National Exams
✨📚 Natural Science Model Exams
Br 699.00Br 399.00

Welearn
✨📚 All Subjects
✨📚 Social Science National Exams
✨📚 Social Science Model Exams